Tim Conway / Added Videos
ኀጢአት ከባድ ነው
1:21
ኀጢአት ከባድ ነው
በጣም ክብደት አለው ሁሉም ኀጢአት ወንድ የሚሰራው፣ ሁሉም ኀጢአት ሴት የምትሰራው፣ ሁሉም ኀጢአት ልጅ የሚሰራው፤ ክብደቱ እየከበደ፣ እየከበደ፣ እየከበደ እና የኀጢአትአቸሙ ክብደቱ እየጨመረ ነው።
ህይወት እንፋሎት ነው፣ እንደርሱ ኑሩ
5:01
ህይወት እንፋሎት ነው፣ እንደርሱ ኑሩ
የያዕቆብ መልእክት 4፥14 ሕይወታችሁ ምንድር ነው? ጥቂት ጊዜ ታይቶ ኋላ እንደሚጠፋ እንፍዋለት ናችሁና።