Excerpts
ኀጢአት ከባድ ነው
1:21
ኀጢአት ከባድ ነው
በጣም ክብደት አለው ሁሉም ኀጢአት ወንድ የሚሰራው፣ ሁሉም ኀጢአት ሴት የምትሰራው፣ ሁሉም ኀጢአት ልጅ የሚሰራው፤ ክብደቱ እየከበደ፣ እየከበደ፣ እየከበደ እና የኀጢአትአቸሙ ክብደቱ እየጨመረ ነው።
ለመዳን ብላችሁ ወደ እግዚአብሔር አልቅሱ
2:18
ለመዳን ብላችሁ ወደ እግዚአብሔር አልቅሱ
የጠፋችሁ ከሆናችሁ ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ኑ ሰላም እና የእውነት ድነትን ታገኛላችሁ።
ህይወት እንፋሎት ነው፣ እንደርሱ ኑሩ
5:01
ህይወት እንፋሎት ነው፣ እንደርሱ ኑሩ
የያዕቆብ መልእክት 4፥14 ሕይወታችሁ ምንድር ነው? ጥቂት ጊዜ ታይቶ ኋላ እንደሚጠፋ እንፍዋለት ናችሁና።