እውነት (እውነተኛ ክርስቲያን ናችሁን?)

ክፍሎች: Sermon Jams

የማቴዎስ ወንጌል ፯፤፪፩ ጥቂት ሰዎች እውነተኛ ዘልዓለማዊ ህይወት እንደሚያገኙ ያስተምራል፣ ከእነርሱ አንዱ/ዷ ነህን/ሽን? የእምነት ንዛዜህ/ሽ የእውነተኛ ነውን፣ ወይንስ ራስህ(ሽ)ን እያታለልክ/ሽ ነው?