Paul Washer / Added Videos

Sort: Date | Title Sort Ascending

የክርስቶስ የእውነት ዘላለማዊ ፍቅር

5:38

የክርስቶስ የእውነት ዘላለማዊ ፍቅር

የእግዚአብሔር ፍቅር ለአማኞች ለልጆቹ ...

ለመዳን ብላችሁ ወደ እግዚአብሔር አልቅሱ

2:18

ለመዳን ብላችሁ ወደ እግዚአብሔር አልቅሱ

የጠፋችሁ ከሆናችሁ ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ኑ ሰላም እና የእውነት ድነትን ታገኛላችሁ።

የሚያስደነግጥ ምልክት

58:11

የሚያስደነግጥ ምልክት

በዚ ስብከት ላይ 5,000 ወጣቶች ሲያጨበጭቡ እና ሲጮሁ ይገኛሉ ነገር ግን ሰባኪው አንድ ነገር ሲናገር አየሩ ይቀየራል እና ምርፌ ሲወድቅ መስማት ትችላላችሁ … እንደምትገምቱት አ/ቶ Paul Washerን እንደገና አልጋበዙትም ።

ወደ ግርምት ጥሪ

3:03

ወደ ግርምት ጥሪ

የሚገርሙ ስእሎች በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ይገኛሉ። ሚልኪ ዌ እና የኮከቦች ክምችቶች እንዴት የእግዚአብሔርን ሞገስን እንደሚገልጹ ያሳያል።