Sermon Jams

Sort: Date | Title Sort Descending

እውነት (እውነተኛ ክርስቲያን ናችሁን?)

4:33

እውነት (እውነተኛ ክርስቲያን ናችሁን?)

የማቴዎስ ወንጌል ፯፤፪፩ ጥቂት ሰዎች እውነተኛ ዘልዓለማዊ ህይወት እንደሚያገኙ ያስተምራል፣ ከእነርሱ አንዱ/ዷ ነህን/ሽን? የእምነት ንዛዜህ/ሽ የእውነተኛ ነውን፣ ወይንስ ራስህ(ሽ)ን እያታለልክ/ሽ ነው?

ወደ ግርምት ጥሪ

3:03

ወደ ግርምት ጥሪ

የሚገርሙ ስእሎች በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ይገኛሉ። ሚልኪ ዌ እና የኮከቦች ክምችቶች እንዴት የእግዚአብሔርን ሞገስን እንደሚገልጹ ያሳያል።

የሱሲ ክርስቶስ ብቻ ነው የናንተ ተስፋ

3:44

የሱሲ ክርስቶስ ብቻ ነው የናንተ ተስፋ

አ/ቶ ቦብ ጀኒንግስ በዚ ቪደዮ ላይ ያለው የስብከት ቅልቅል ላይ ይሰብካል ስለ የሰው ልጅ ብቻ ተስፋ ፣ እየሱሲ ክርስቶስ።